የውዱዕ አደራረግ ደረጃ በደረጃ፣ የሶላት ማዕዘናት፣ ዋጂባቶች፣ ሱናዎችና አፍራሾች በዝርዝር።
Certificate of Completion Included
ከእጅ መታጠብ ጀምሮ እስከ እግር ማጠብ ያለው የውዱዕ ቅደም ተከተልና ሱናዎች።
የሶላት ሸርጦች፣ ተክቢረተል ኢሕራም፣ ፋቲሃህና ሩኩዕ።
በሱጁድ፣ በእርጋታ ማጣትና በንባብ የሚከሰቱ ግድፈቶች።